ህወሃት ከገጣሚ ደበበ ሰይፉ ህይወት መማር ቢችል መልካም ይሆንለታል!

ካለፉት ሁለት አመታት ወዲህ በተለይ፣ ህወሃት በከፍተኛ የፖለቲካ ግራ መጋባት ህመም እየማቀቀ ነው። የዚህች ጽሑፍ ጭብጥ ህወሃት የገባበትን የፖለቲካ ቅርቃር በደበበ ሰይፉ ዝነኛዋ ግጥም -‘ለምን ሞተ ቢሉ’ – መነሻ (ዳራ) እና ይዘት መግለጽ ነው፤ አላማዬም ህወሃት ከገጠመው የፖለቲካ ግራ መጋባት ችግር ይወጣ ዘንድ ምክር ቢጤ ለመስጠት ነው፤ የጽሑፉ መንፈስ ግልብ ተቃውሞ ወይም ጭፍን ጥላቻ ሳይሆን የግል አስተሳሰብን በቅንነት እና በነጻነት መግለጽ ብቻ እና ብቻ ነው።

Design a site like this with WordPress.com
ጀምር