የባለ ብሩህ አእምሮ ተማሪዎቻችንን ዕውቀትና ልፋት የሚመጥን ኢንቨስትመንት በማድረግ ዕውቀትና ክህሎታቸውን ከራሳቸው አልፎ ቤተሰብና አገርን በሚጠቅም አግባብ ወደ ገንዘብ እንዴት መቀየር ይቻላል?

ከባለብሩህ አእምሮ ተማሪዎቻችን ተገቢውን ጥቅም እንድናገኝ መንግስታዊ ድጋፍ ቁልፍ ቢሆንም በዋናነት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመማር ማስተማሩ የረጅም ልምዱ ያለን (እኔን ጨምሮ) የጎበዝ ተማሪዎችንን አቅም በማልማት ተማሪዎቹ ከራሳቸው አልፎ ቤተሰብ፣ ማህበረሰብ እንዱሁም አገራችን የምትኮራባቸው ሐብታሞች (የዕውቀት፣ የስልጠና እና የገንዘብ ሀብታሞች) ልንሰራባቸው የምንችላቸው በርካታ ፕሮጀክቶች ይኖራሉ፤ እኔም አንድ መሬት ላይ መውረድ የሚችል የፕሮጀክት ሐሳብ ይዤ መጥቻለሁ

ይህን እውን ለማድረግ አብረን እንስራ!

Design a site like this with WordPress.com
ጀምር